የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የዓረብ እና አፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ አሜሪካ ከአንድ የአፍሪካ ቀንድ ሀገር ጋር በተያያዘ ከኤርትራ ጋር ምስጢራዊ ስምምነት ወይም ድርድር እያደረገች ነው መባሉን አስተባበሉ። አማካሪው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ አሜሪካ ከኤርትራ ጋር በመሆን በየትኛውም የቀጣናው ሀገር ላይ እንደማታሴር ገልጸዋል።
ወደ መነሻ ገጽ (Back to Home)
ዜናPolitics
አሜሪካ ከኤርትራ ጋር ምስጢራዊ ድርድር እያደረገች ነው መባሉን አስተባበለች
የፕሬዝዳንት ትራምፕ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ አሜሪካ ከኤርትራ ጋር በመሆን በቀጣናው አገራት ላይ አታሴርም ብለዋል
ምንጭ፦ BBC Amharic·16 ኦገስት 2026
Tags:#USA#Eritrea#Horn of Africa#Diplomacy
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)
ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)
ዜናፖለቲካ
የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሸሪፍ ሼክ አህመድ ሀገራዊ አንድነት ግንባር እንዲመሠረት ጥሪ አቀረቡ
የሕገ መንግሥት ውዝግብ ወደ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ግጭት እንዳያመራ የቀድሞው ፕሬዝዳንት አሳስበዋል።
ምንጭ፦ Somali Guardian·ኦክቶ 9 2026
ዜናፖለቲካ
የሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሁለትዮሽ ንግድና ትብብር ዙሪያ ለማከር አዲስ አበባ ገቡ
ዶ/ር ኤስ ጃይሻንካር ከኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቴዎስ ጋር በንግድ፣ በትምህርትና ዲጂታላይዜሽን ዙሪያ ተወያይተዋል።
ምንጭ፦ Fana Broadcasting·ኦክቶ 9 2026
ዜናሌላ
ባለፉት ሦስት ሳምንታት ውስጥ ከ20 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ጅቡቲ መሻገራቸውን የተመድ ገለጸ
የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በምስራቃዊ ኮሪደር በኩል ወደ የመን የሚያደርጉት ጉዞ ከፍተኛ አደጋ ያለበት ቢሆንም የስደተኞች ቁጥር መጨመሩን አስታውቋል።
ምንጭ፦ Addis Standard·ኦክቶ 9 2026